ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1443ኛው ኢድ- አል አረፋ በዓል አደረሳችሁ።

በዓሉ የሰላም፣ የደስታ እና የመተሳሰብ እንዲሆንላችሁ አዲስ ቻምበር መልካም ምኞቱን ይገልጻል። በዓሉ የሠላም፣ የፍቅር የጤናና የብልፅግና በዓል እንዲሆንላችሁም ይመኛል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *