በ75ኛው አመት የአዲስ ቻምበር በዓል ከሶሻል ኢንተርፕራይዝ ውይይት ላይ የተወሰደ ንግግር 3

” ሶሻል ኢንተርፕራይዝ በዘመናዊ የንግድ አሰራር አዲስ አስተሳሰብ ይዞ የመጣ ነው፡፡ ሶሻል ኢንተርፕራይዝ የምንላቸው ድርጅቶች ለትርፍ ብቻ ሳይሆን ማህበራዊ ሃላፊነታቸውን ለመወጣር ይሰራሉ ፤ አንድ ትርፋማ ድርጅት ለትርፋማነቱ ምክንያት የሆነውን ማህበረሰብ መደገፍ ሲችል ማህበራዊ ሃላፊነት ተወጣ እንላለን፡፡ ይህ ድጋፍ ደግሞ ለቢዝነሱ ዘላቂነት ትልቅ ሚና አለው፡፡ “
አቶ ዮሐንስ ወ/ገብርኤል፣ በአዲስ ቻምበር የግልግል ተቋም ዳይሬክተር