አቶ በትሩ ገ/እግዚብሄር ከ1971 አ.ም እስከ 1974 አ.ም የአዲስ አበባ ንግድ ምክር ቤት ፕረዚደንት በመሆን ሁለት ጊዜ በፕረዚዳንትነት በመመረጥ ንግድ ምክር ቤቱን አገልግለዋል፡፡

ምክር ቤቱም ላበረከቱት አስተዋጾ ምስጋናና እውቅና ቸሮአቸዋል፡፡