አዲስ ቻምበር በፓፓያ ንግድ ዘርፍ ለተሰማሩ ኩባንያዎች የ Responsible Business Conduct (RBC)ስልጠና ሰጠ

• በኃላፊነት ስሜት የሚከወን ንግድ ከድንገተኛ ኪሣራ ያድናል ተብሏል::
• ነጋዴዎች ሽርክና ሲመሰርቱ ስለ ሸሪኮቻቸው በቂ መረጃችን ማግኘት አለባቸው ::