አዲስ ቻምበር ቴሌቪዥን የሴቶች ቀን, መጋቢት 1, 2022/March 8

የዉብዳር ጥላሁን በኮንስትራክሽን ስራዎች ላይ የተሰማራች

መህቡባ አባሜጫ የባልትና ዉጤቶች ማቀነባበር ላይ የተሰማራች

ፍቅሬ ታፈሰ በአልባሳት ማምረትና ኤክስፖርት ላይ የተሰማራች

ማህደር ብርሃን በከብት እርባታ ላይ የተሰማራች

ግሩም ይመር የቆዳ ዉጤቶች ማምረትና ሽያጭ ላይ የተሰማራች

ምዕራፍ ቀለሙ በሆቴል አገልግሎት ዘርፍ ላይ የተሰማራች

ዘቢባ መሐመድ በእንስሳት እርባታ ላይ የተሰማራች

እየሩሳሌም ቀነዓ በማኑፋክቸሪንግ በእደ ጥበብ ስራ ላይ የተሰማራች

እሊኒ ዳንኤል ፕላስቲክን መልሶ በጥቅም ላይ በማዋል ዘርፍ ላይ የተሰማራች ሥራ ፈጣሪ

ሂሩት ዘለቀ የቆዳ ውጤቶችን ባማምረት ዘርፍ ላይ የተሰማራች ሥራ ፈጣሪ

ማህደር አድማሱ የምግብ ውጤቶችን ማምረት ዘርፍ ላይ የተሰማራች ሥራ ፈጣሪ

አለምፀሀይ ሌሊሳ በጨርቃጨርቅ ዘርፍ ላይ የተሰማራች ሥራ ፈጣሪ