አዲስ አበባ ንግድና የዘርፍ ማኀበራት ምክር ቤት ጥቅምት 22 ቀን 2016 ዓ/ም በኢንተር ሌግዠሪ ሆቴል(በቀድሞው ኢንተርኮንቲኔንታል ሆቴል) ከቀኑ 7፡3ዐ ጀምሮ 17ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤውን ያካሂዳል፡፡

የአዲስ አበባ ንግድና የዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ጥቅምት 22 ቀን 2016 ዓ.ም ከቀኑ 7፡30 ሰዓት ጀምሮ
በኢንተርሌግዥሪ ሆቴል በሚያካሂደው 17ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ላይ የምክር ቤቱ አባላት በሙሉ እንደትገኙ
በአክብሮት ተጋብዛችኋል፡፡

ለበለጠ መረጃ

ኢሜል፡ membership.addischamber@gmail.com

ስልክ፡ +251-911-303043

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *