የአዲስ አበባ ንግድና ዘርፍ ማህበራት ም/ቤትና ሳክ ቢዝነስና ፐርሰናል ዴቨሎፕመንት አብረው ለመስራት የሚስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ፡

የአዲስ አበባ ንግድና ዘርፍ ማህበራት ም/ቤት ከተቋቋመባቸው አላማዎች አንዱ በእውቀት ላይ የተመሰረተ ስልጠናዎችን ለንግዱ ማህበረሰብ ማዳረስ ሲሆን ይህ የምክር ቤቱ…

የአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና ስምምነት፣ የድርድር ሂደትና የቀጣይ ትግበራውን አስመልክቶ ለባለድርሻ አካላት የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና በሂልተን ሆቴል እየተሰጠ ይገኛል፡፡

ስልጠናው የተዘጋጀው የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ከTrade Mark Africa ጋር በመተባበር ሲሆን ስልጠናውን በንግግር የከፈቱት በንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር የንግድ…