የአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና ስምምነት፣ የድርድር ሂደትና የቀጣይ ትግበራውን አስመልክቶ ለባለድርሻ አካላት የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና በሂልተን ሆቴል እየተሰጠ ይገኛል፡፡

ስልጠናው የተዘጋጀው የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ከTrade Mark Africa ጋር በመተባበር ሲሆን ስልጠናውን በንግግር የከፈቱት በንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር የንግድ…