NEWS

አዲስ ቻምበር ከአባላቱ እና ባለድርሻ አካላት ጋር በመሆን የአብሮነትና የምስጋና ቀንን አከበረ

አዲስ ቻምበር ከአባላቱ እና ባለድርሻ አካላት ጋር በመሆን የአብሮነትና የምስጋና ቀንን አከበረ

አዲስ አበባ ንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት/ አዲስ ቻምበር/ እያስመዘገበ ላለው ተቋማዊ ጥንካሬና አሁን ለደረሰበት ደረጃ አባላቱን እና ባለድርሻ አካላትን አመሰገነ፡፡ አዲስ ቻምበር ከአባላቱ እና ባለድርሻ አካላት ጋር በመሆን የአብሮነትና የምስጋና ቀንን ነሃሴ 18፣2015 በስካይላይት ሆቴል በድምቀት አክብሯል፡፡ በእለቱ የእንኳን ደህና መጣችሁ ንግግር ያደረጉት የአዲስ ቻምበር ዋና ጸሃፊ አቶ ሺበሺ ቤተማርያም እንደተናገሩት በኢትዮጵያም ሆነ በአፍሪካ የንግድ ምክር ቤቶች ታሪክ ከቀዳሚዎቹ ተርታ የሚሰለፈው አዲስ ቻምበር ፋና ወጊ ብቻ ሳይሆን በሥራዎቹም አርአያ…

የአዲስ ቻምበር ፕረዚደንት ወ/ሮ መሰንበት ሸንቁጤ ተቋማቂ ዘላቂነትን እውን ለማድረግ ሰራተኞች የበለጠ ተግተው እንዲሰሩ መልእክታቸውን አስተላለፉ

የአዲስ ቻምበር ፕረዚደንት ወ/ሮ መሰንበት ሸንቁጤ ተቋማቂ ዘላቂነትን እውን ለማድረግ ሰራተኞች የበለጠ ተግተው እንዲሰሩ መልእክታቸውን አስተላለፉ

ከሰባት አስርት አመታት በላይ የንግዱን ማሕበረሰብ በማገልግል ፈር ቀዳጅ የሆነው አዲስ ቻምበር ዛሬ ላይ በሺዎች የሚቆጠሩ አባላትን በማቀፍ ጠንካራ የግል ዘርፍ እውን እንዲሆን በርካታ አገልግሎቶችን በመስጠት ላይ ይገኛል፡፡ ምክር ቤቱ የጀመረውን የትውልድ ቅብብሎሽ በዘላቂነት ለማስቀጠል ሁሉም ሰራተኞች ተግተው መስራት እንዳለባቸው…

የውጭ ምንዛሬ ክፍፍል ላይ ማሻሻያ እንዲደረግ የብሄራዊ ባንክ ቦርድ ወሰነ።

የውጭ ምንዛሬ ክፍፍል ላይ ማሻሻያ እንዲደረግ የብሄራዊ ባንክ ቦርድ ወሰነ።

የውጭ ምንዛሬ ክፍፍሉ ቀደም ሲል ከነበረው 70/30 ወደ 50/50 እንዲስተካከል አድርጓል። 50% ለብሄራዊ ባንክ 40%  የውጭ ምነዛሬውን ላመነጨው 10% ለባንኮች እንዲከፋፈል ተወስኗል:: እንደሚታወቀው በዚህ ጉዳይ አዲስ ቻምበር የቢዝነስ ማህበረሰቡን ለመደገፍ፣ በመንግስት የሚወጡ መመሪያዎች የታለመላቸውን ግብ እንዲያሳኩ በማድረግ ለሀገሪቱ ማህበራዊ እና…

The 9th edition of the India Africa ICT Expo 2023

The 9th edition of the India Africa ICT Expo 2023

The 9th edition of the India Africa ICT Expo 2023 is being held at Sky Light Hotel, Addis Ababa, hosted by TEPC India in partnership with the Ministry of innovation and technology FDRE, Indian Embassy to Eth, and Addis Ababa…

India Africa ICT Expo 2023 is scheduled to take place from August 9-10, 2023, Addis Ababa, Ethiopia

India Africa ICT Expo 2023 is scheduled to take place from August 9-10, 2023, Addis Ababa, Ethiopia

This is disclosed during a joint press briefing made at the premises of the Indian Embassy in Addis Ababa. The Department of Telecommunications, Government of India along with Telecom Equipment and Services Export Promotion Council with the support of Indian…