NEWS

አዲስ ቻምበር ከአዳማ ንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ጋር በጋራ መስራት የሚያስችለውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ ፡፡

አዲስ ቻምበር ከአዳማ ንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ጋር በጋራ መስራት የሚያስችለውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ ፡፡

ስምምነቱን የሁለቱ ንግድ ምክር ቤት ዋና ፀሀፊዎች በአዲስ ቻምበር የቦርድ መስብሰቢያ ዛሬ ሃምሌ 27 ቀን 2015 ዓ.ም ተፈራርመዋል ፡፡ የአዲስ ቻምበር ዋና ፀሀፊ አቶ ሺበሺ ቤተ ማርያም ስምምነቱ በንግድ ምክር ቤቶች ብቻ ሳይታጠር የሁለቱ ከተሞች ስምምነት አድርገን ልናየው ይገባል ብለዋል ፡፡ አክለውም በንግድ ስራና ኢንቨስትመንት ዘርፍ ላይ ያሉ ስራዎችን በጋራ ለመስራት መዘጋጀት ከሁለቱ ንግድ ምክር ቤቶች የሚጠበቅ ኃላፊነት መሆኑን ጠቁመዋል ፡፡ በኢትዮጵያ የሚገኙ የንግድ ምክር ቤቶች በቅንጅት መስራት ላይ ውስንነት…

ብዙ የሚቀረው የሴቶች መብት ጉዳይ

ብዙ የሚቀረው የሴቶች መብት ጉዳይ

በሕዝብ፤መንግሥታዊ ባልሆኑ እና በግል ኩባንያዎች ጭምር በሥራ ቦታዎች አካባቢ የሥርዓተ ጾታ ክፍሎች ማየት እየተለመደ መጥቷል ፡፡ በየጊዜው በመገናኛ ብዙኃን እና በትምህርት ቤቶች ወዘተ አማካኝነት በሴቶች ላይ ስለሚደርሱ ጥቃቶች እና መከላከልያ ዘዴዎችን አስመልክቶ ትምህርቶች ሲሰጡ ቆይተዋል፡፡ አሁንም እየተሰጡ ነው፡፡ ይህ ሁሉ…

ፆታን መሠረት አድርገው ስለሚፈፀሙ ጥቃቶች ትክክለኛ መረጃ እየተገኘ አይደለም ተባለ

ፆታን መሠረት አድርገው ስለሚፈፀሙ ጥቃቶች ትክክለኛ መረጃ እየተገኘ አይደለም ተባለ

ጥቃቶቹ በየጊዜው ጨምረዋል ቢባልም በምን ያህል ለሚለው ትክክለኛ መረጃ እንደሌለ ተነግሯል። ይህን የመረጃ ክፍተት ይሞላል የተባለ ፖሊሲ ኢትዮጵያ እያዘጋጀች እንደምትገኝ ሠምተናል። ፖሊሲው ፆታን መሠረት አድርገው የሚፈፀሙ ጥቃቶችን ለመከላከል እና ምላሽ ለመስጠት ያግዛል ተብሎ ተስፋ እንደተጣለበት ተጠቅሷል። መረጃውን በሴቶች እና ማህበራዊ…

CAWEE Took Part at AACCSAs Multi-stakeholders Workshop

CAWEE Took Part at AACCSAs Multi-stakeholders Workshop

CAWEE’s Executive Director, Dr. Nigest Haile, was one of the speakers at the Multi-stakeholders Training Workshop that discussed on “Path to Elimination of Gender-Based Violence and Harassment at Workplaces. The workshop, organized by Addis Ababa Chamber of Commerce & Sectoral…

Addis Chamber and the Benin embassy in Ethiopia have discussed on how to strengthen trade and partnerships between the two sides.

Addis Chamber and the Benin embassy in Ethiopia have discussed on how to strengthen trade and partnerships between the two sides.

Secretary General of the chamber Mr. shibeshi Bettemariam briefs the Ambassador H.E Harve D.Djokpe about the chamber and its role in boosting trade and investment. Both parties have agreed to tap economic opportunities for the private sector. Ethiopia and Benin…