NEWS

ብሄራዊ ባንክ ለዳሬክተሮች ኢንስቲትዩት አስፈላጊውን ሁሉ ድጋፍ ለመሰጠት ዝግጁ መሆኑን የባንኩ ምክትል ገዢ ገለፁ ፡፡

ብሄራዊ ባንክ ለዳሬክተሮች ኢንስቲትዩት አስፈላጊውን ሁሉ ድጋፍ ለመሰጠት ዝግጁ መሆኑን የባንኩ ምክትል ገዢ ገለፁ ፡፡

ምክትል ገዢ አቶ ሰለሞን ደስታ ይህንን ያረጋገጡት አዲስ ቻምበር ያቋቋመው የዳሬክተሮች ኢንስቲትዩት በይፋ ስራ መጀመሩን ሲያብሰሩ ነው ፡፡ የኩባንያ መልካም አሰተዳደር ለገቢያ መር ኢኮኖሚ በተለይም ለፋይናንስ ብሎም ለአጠቃላይ የንግድ ከባቢ አዎንታዊ አስተዋፆ ያበርክታል ብለዋል ፡፡ አቶ ሰለሞን አክለውም በኮርፖሬት ቢዝነስ የተቀመጡ ግቦችን ለማሳካት ጠንካራና ሚዛኑን የጠበቀ የዳሬክተሮች ቦርድ አስፈላጊ መሆኑን አስምረውበታል ፡፡ በአግባቡ የሚመሩ ኩባንያዎች ከፍተኛ ኢንቨስትመንትን በመሳብ ዓላማቸውን እንዲያሳኩ እንደሚያስችላቸውም ያላቸውን እምነት ገልፀዋል ፡፡ ታዲያ ይህንን ለማሳካትና የአንድን ኩባንያ…

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት እና አዲስ ቻምበር አብሮ መስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ፡፡

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት እና አዲስ ቻምበር አብሮ መስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ፡፡

የአዲስ አበባ ንግድና የዘርፍ ማህበራት ምክር ቤትና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት አብሮ መስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ፡፡ የመግባቢያ ሰነዱ በግሉ ዘርፍ እና በመንግስት ትብብር ንግድና ኢንቨስትመንትን ይበልጥ ለማስፋፋት የሚያስችል ምቹ ሁኔታን የሚፈጥር ሲሆን ሁለቱ ተቋማት ያላቸውን አቅም በማስተባበር…

Addis Chamber has officially launched the Institute of Directors ,IoD at the presence of Key Stakeholders.

Addis Chamber has officially launched the Institute of Directors ,IoD at the presence of Key Stakeholders.

The Institute of Directors ,the first of its kind in Ethiopia was launched with the attendees of prominent stakeholders drawn from key sectors such as from government, non governmental organizations, private sectors and civil society organizations among others. The warmly…

dummy-img

አዲስ ቻምበር አመታዊ የሚዲያ ቀኑን ከብዙሀን መገናኛ ባለሙያዎች ጋር በመሆን አከበረ፡፡

አዲስ ቻምበር የራሱን የማህበረሰብ ኤፍ ኤም ራዲዮ ጣቢያን ለማቋቋም እቅድ እንዳለውም ተጠቁሟል፡፡ የአዲስ አበባ ንግድና የዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት/ አዲስ ቻምበር/ የግሉን ዘርፍ በማጠናከር በሀገሪቱ ንግድና ኢንቨስትመንት እንዲስፋፋ የበኩሉን ሚና እያበረከተ መሆኑን የምክር ቤቱ ዋና ጸኃፊ አቶ ሺበሺ ቤተማርያም  ለታዳሚው…

Addis Chamber Calls on Media Houses to promote Business and Investment in Ethiopia

Addis Chamber Calls on Media Houses to promote Business and Investment in Ethiopia

This has been disclosed during the annual media day marked by Addis Chamber on Tuesday July 04 2023 at Inter luxury Hotel. The annual media day, that is marked by Addis Chamber have also brought together key players of the…