NEWS

አዲስ ቻምበር የአረንጓዴ ሽግግርን ፍኖተ ካርታ አስተዋወቀ

አዲስ ቻምበር የአረንጓዴ ሽግግርን ፍኖተ ካርታ አስተዋወቀ

ያለግሉ ዘርፍ ጠንካራ ተሳትፎ አረንጓዴ ሽግግርን ማሳካት እንደማይቻል ተጠቁሟል:: ምክር ቤቱ ከዳኒሽ ኮንፌዴሬሽን ኢንደስትሪ በተገኘ ድጋፍ አረንጓዴ ሽግግር ላይ ትኩረት በማድረግ ያስጠናውን ጥናት በባለሞያዎች አስተችቷል፡፡ የአረንጓዴ ሽግግር ፍኖተ ካርታ የአየር ንብረት ለውጥ አለም አቀፍ አጀንዳ መሆኑን ተከትሎ ተጽኖው ኢትዮጵያን በመሰሉ ታዳጊ ሃገራት ላይም ከፍተኛ በመሆኑ ለማንቃት እና አቅጣጫ ለማሳየት ታሳቢ ተደርጎ የተዘጋጀ መሆኑ ተጠቁሟል፡፡ የንግድ ስራ በተለመደው መልኩ ከቀጠለ ዘላቂነቱን ጥያቄ ውስጥ ስለሚከተው የአረንጓዴ ሽግግርን ታሳቢ ያደረገ የንግድ ስራ ትኩረት…

Addis Chamber Gets Recognition for Championing Quality Management

Addis Chamber Gets Recognition for Championing Quality Management

As part of its intervention measures, Addis Chamber is revamping quality management to ensure active service delivery to business communities. This outstanding achievement has enabled the organization to receive an IQNET certificate from DQS Holding for the provision of advocacy…

Chamber Calls for Critical Policy Revisions on Goods, Labor and Financial Mkts.

Chamber Calls for Critical Policy Revisions on Goods, Labor and Financial Mkts.

A study commissioned by  Addis Chamber has tried to  thoroughly explore the underlying factors  affecting the local goods, labor and financial markets. The market  efficiency is directly related to the market factors and the nature of consumer prices. According to…

የቤት ግብር ተመን ማሻሻያው በአተገባበሩ ላይ ክፍተቶች እንዳሉበት የንግዱ ማህበረሰብ አባላት ገለጹ::

የቤት ግብር ተመን ማሻሻያው በአተገባበሩ ላይ ክፍተቶች እንዳሉበት የንግዱ ማህበረሰብ አባላት ገለጹ::

ከማሻሻያው በፊት የነበረው የክፍያ መጠን እዚህ ግባ የማይባል እና የከተማዋን ነባራዊ ሁኔታ የማያንጸባርቅ እንደነበር የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ በበኩሉ አስታውቋል፡፡ በከፍያለው ዋሲሁን * ይህ የተባለው አዲስ ቻምበር የቤት ግብር ማሻሻያ ላይ የግንዛቤ ማሰጨበጫ መድረክ በሚል በካሄደው የውይይት መድረክ ላይ ነው…

የአዲስ አበባ ንግድና ዘርፍ ማህበራት ም/ቤትና ሳክ ቢዝነስና ፐርሰናል ዴቨሎፕመንት አብረው ለመስራት የሚስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ፡

የአዲስ አበባ ንግድና ዘርፍ ማህበራት ም/ቤትና ሳክ ቢዝነስና ፐርሰናል ዴቨሎፕመንት አብረው ለመስራት የሚስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ፡

የአዲስ አበባ ንግድና ዘርፍ ማህበራት ም/ቤት ከተቋቋመባቸው አላማዎች አንዱ በእውቀት ላይ የተመሰረተ ስልጠናዎችን ለንግዱ ማህበረሰብ ማዳረስ ሲሆን ይህ የምክር ቤቱ አገልግሎት ኩባንያዎች ብቃት ባለው አመራር እንዲመሩና ዘላቂነት ያላቸው እንዲሆኑ ያስችላል፡፡ የዚህ አንዱ አካል የሆነውና ምክር ቤቱ በቀጣይ ለሚተገብራቸው ስልጠናዎችን ውጤታማ…