NEWS

አዲስ ቻምበር እና ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን ሰነድ ተፈራረሙ፡፡

አዲስ ቻምበር እና ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን ሰነድ ተፈራረሙ፡፡

በአዲስ ቻምበር ጽ/ቤት በተከናወነው የፊርማ ስነ ስርአት ላይ ስምምነቱ የምክር ቤቱን አገልግሎት ተደራሽ ለማድረግ እንዲሁም አቅሙን ለመጠቀም እንደሚያግዝ ተጠቁሟል፡፡ የአዲስ ቻምበር ዋና ጸሃፊ አቶ ሺበሺ ቤተማርያም እንዳሉት ምክር ቤቱ ዘርፈ ብዙ አገልግሎቶችን ለንግዱ ማህበረሰብ የሚሰጥ እና ጥናትን መነሻ ያደረጉ የተሟሉ የቢዝነስ መረጃዎች የሚገኙበት በመሆኑ ስምምነቱ የሁለትዮሽ ተጠቃሚነትን ሊያጠናክር እንደሚችል አንስተዋል፡፡ የፋና ብሮድካስት ኮርፖሬት ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ አድማሱ ዳምጠው በበኩላቸው ተቋማቸው በመረጃ የበለጸገ ማህበረሰብን ለመፍጠር የሚሰራ መሆኑን አንስተው ፡መረጃዎቹ እውቀት…

“Promoting Responsible Business Conduct (RBC) is key to attract and retain quality investment” Mr. Shibeshi Bettemariam , Secretary General of Addis Chamber underscores

“Promoting Responsible Business Conduct (RBC) is key to attract and retain quality investment” Mr. Shibeshi Bettemariam , Secretary General of Addis Chamber underscores

Responsible Business conduct (RBC) is a concept based on the expectation that all companies can do business with positive contribution to economic, environment, and social progress with a view to achieving sustainable development and avoiding, remediating and addressing adverse impacts…

አዲስ ቻምበር እና የኢት. ዜና አገልግሎት ንግድና ኢንቨስትመንትን ለማስፋፋት የሚያስችል የመግባቢያ ሠነድ ተፈራረሙ::

አዲስ ቻምበር እና የኢት. ዜና አገልግሎት ንግድና ኢንቨስትመንትን ለማስፋፋት የሚያስችል የመግባቢያ ሠነድ ተፈራረሙ::

በአዲስ ቻምበር እና በኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት መካከል የተፈረመው የመግባቢያ ሠነድ ሁለቱ ተቋማት  ዓላማዎቻቸውን ለማሳካት ትልቅ ድርሻ እንዳለው በፊርማ ሥነሥርዓቱ ላይ ተነግሯል፡፡ የንግድ ም/ቤቱ ዋና ጸሐፊ አቶ ሺበሺ ቤተማርያም  እንደተናገሩት ምክርቤቱ የግሉን ዘርፍ  ለማሳደግ በሚያደርገው ጥረት የሚዲያ ተቋማት በተለይም ኢዜአን ከመሳሰሉት…

Addis Chamber, Ethiopian Civil Aviation and African Civil Aviation Commission Agree to work together

Addis Chamber, Ethiopian Civil Aviation and African Civil Aviation Commission Agree to work together

With a total population of 1.4 billion, Africans are calling to implement the Yamoussoukro decision that calls for a single African Air transport market in the continent. Sideline with the meeting that took place between May 10-11 2023, in Addis…

Receiving a business Deligation from 🇻🇳 Vietnam

Receiving a business Deligation from 🇻🇳 Vietnam

Vietnamese businesses Keen to have a partner in Ethiopia. Some 17 Vietnamese  business people have visited Addis Chamber. The main objective of the visit is to boost trade and investment ties between the two countries. Vietnamese businesses are interested to…